መጋቢት 23 2006 የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች በፍርድ ቤት ተገኝተው መከላከያ ምስክርነት ያቀርቡበት ቢቢኤን ሬድ ዪሪፖርት
2,891 Views

Published

የኢትዪጲያ ሙስሊሞች መብታቸውን ለማስከበር በሰላማዊ መንገድ ባደረጉት ጉዞ የመረጥዋቸው የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በመንግስት ተወንጀለው መጋቢት 23 በፍርድ ቤት የመከላከያ ምስክርነት ያቀርቡበት ታሪካዊ ቀን ኡስታዝ አቡበበክር የተናገረበት የቢቢኤን ሬድዪ ዘገባ እነሆ ፍትህ ከማይገኝበት ፍርድ ቤት ለታሪክ ተቀመጠ

Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
Be the first to comment