ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle #JumaDemonstration #AnwarMosque ሰበር ዜና!!! በአንዋር መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ! በርካታ መፈክሮች በወረቀት ተውለብልበዋል! አርብ የካቲት 4/2008 በአንዋር መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ! ከጁሙዓ መልስ በድንገት በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ የወረቀት መፈክሮች የተውለበለቡ ሲሆን ብሄራዊ ጭቆናውንም አውግዘዋል! ከተውለበለቡት መፈክሮች መካከል ‹‹ብሄራዊ ጭቆናው ይብቃ!››፣ ‹‹ኮሚቴው ይፈታ!››፣ ‹‹ድራማው ይብቃ!›› የሚሉት ጎልተው የወጡ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ብሄራዊ ጭቆናን አንሽከምም! ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል! ድምጻችን ይሰማል! አላሁ አክበር!
- Category
- Dimtsachen Ysema Tegel Video
Commenting disabled.
Up Next
-
ዛሬ በኑር መስጅድ ድንገተኛ ተቃውሞ ተካሄደ
by mybilal 1,348 Views -
አላሁ አክበር ዛሬ ሻሸመኔ በ04 መስጂድ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ
by Ahmity 3,037 Views -
BBN BREAKING NEWS NUR MESJID ዛሬ በኑር መስጅድ የተደረገውን ድንገተኛ ተቃውሞ አስመልክቶ
by mybilal 1,573 Views -
‹‹በዳዮች ድል የተነሱበት ሳምንት›› በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 5 የተካሄደው አገር አቀፍ ተቃውሞ አንዋር መስጅድ 22
by admin 1,716 Views -
‹‹እኛም ኮሚቴው ነን ፍትህ ለኮሚቴዎቻችን›› በሚል መሪ ቃል ሰላማዊ ተቃውሞ በኑር መስጅድ
by mybilal 1,831 Views -
the Peaceful demo. at Nur Mesjid on 30.05.2014 ሰላማዊ ተቃውሞ በኑር መስጅድ ቁ. 01 — at ኑር መስጅድ ግንቦት 22/2006.
by mybilal 1,119 Views -
the Peaceful demo. at Nur Mesjid on 30.05.2014 ሰላማዊ ተቃውሞ በኑር መስጅድ ቁ. 02 — at ኑር መስጅድ ግንቦት 22/2006.
by mybilal 1,179 Views -
‹‹እኛም ኮሚቴው ነን ፍትህ ለኮሚቴዎቻችን›› በሚል መሪ ቃል ሰላማዊ ተቃውሞ በኑር መስጅድ full
by mybilal 2,154 Views -
the Peaceful demo. at Nur Mesjid on 30.05.2014 ሰላማዊ ተቃውሞ በኑር መስጅድ ቁ. 03 — at ኑር መስጅድ ግንቦት 22/2006.
by mybilal 1,444 Views -
መታየት ያለበት - መንግስት በዛሬው የሐምሌ 5 ተቃውሞ አንዋር መስጅድ ላይ አንበሳ አውቶብሶችን ደርድሮ ነበር - ቪዲዮውን ይመልከቱ
by admin 3,294 Views -
ETHIOPIA - TV AFRICA LIVE
by Africa TV 273.7k Views -
SEBER ZENA KE FITH RADIO hulum yesmawu
by mybilal 40.1k Views -
Ethio Muslim comite - የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ለህዝቡ የለቀቀውሙሉ ሲዲ
by admin 19k Views -
Yecometewocacin Abesa ena YeETV yehaset Drama sigalet(hulum yesemaWu)
by mybilal 15.1k Views -
hulum Ethiopiyawi liyayewu yemigeba mert getem le muslimoch be yuhans
by mybilal 11k Views -
FTIH RADIO 13th [ፍትህ ሬዲዮ] 13ኛ
by mybilal 11.3k Views -
ASHABUL KAFFE 'BE QURAN YETETEQESUT YE WASHA SEWOCH TARIK FILM' PART 5A
by ethio1363719373 8,778 Views -
FTIH RADIO 15th [ፍትህ ሬዲዮ] 15ኛ
by mybilal 9,325 Views -
Aynon be enba yemiyarse mert nesheda " For sure you will cry "
by mybilal 9,975 Views -
FTIH RADIO 25th [ፍትህ ሬዲዮ] 25ኛ
by bilal1361737694 5,075 Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.