Featured

"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 5)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬




1,114 Views

Published
‪#ethioDAWWA
#ሐጅ1437
#ክፍል5
ስለ ሀጅ ስርአትና ድንጋጌዎች የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት በዛሬውና በክፍል 5 ይጠናቀቃል፡፡ በዛሬው ትምህርት ላይ በሀጅ ላይ መደረግ የሌለባቸውን ነገሮች እና ሀጅን የሚያበላሹ ተግባራትን ያቀርብልናል፡፡በወቅታዊ የሀጅ ፕሮግራም ላይ ያቀረብነው ተከታታይ 5 ክፍል ትምህርት በዚሁ ተጠናቋል፡፡ መለስ ብለው የተዘጋጁትን ዳእዋዎች በማየት እንዲሁም በማስተላለፍ ይበርቱ፡፡
በቀሪው ጊዜ መልካም የኢባዳ(አምልኮ) ጊዜ ተመኝተናል፡፡
ቆይታ ከኡስታዝ አልባብ አስራር ጋር !!! .
ይከታተሉ.........ያስተላልፉ!!!!
በቀጣይ አዲስ ፕሮግራም ይጠብቁ.........
.
.
"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 5)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ማድረግ አይርሱ.....
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment