Featured

"የሐጅ ስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 2)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| #‎ethioDAAWA




1,088 Views

Published
‪#ethioDAWWA
#ሐጅ1437
ውድ የኢትዮ ዳእዋ የፌስቡክ ገፅ (ethiodaawa.com ኢትዮ ዳዕዋ) ተከታታዮች እነሆ በአላህ ፍቃድ የሀጅ ስርአትና ድንጋጌዎች ላይ ተከታታይ ትምህርት መጀመራችን ይታወሳል፤ በዛሬውና በክፍል ሁለት ላይ ኡስታዝ አልባብ አስራር ስለ ሀጅ ጠቀሜታና ትሩፋት በነብያዊ አስተምህሮቶች እያዋዛ ያቀርብልናል፡፡ እንዲሁም ከሀጅ የጉዞ ስርአት ላይ ማግኘት የሚገባንን ፋይዳም ይዳስሳል፡፡..............ይከታተሉ......ያስተላልፉ.....ይጠቀሙ!!!
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አልባብ አስራር ጋር!!!
.
.
.
"የሐጅ ስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 2)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| #‎ethioDAAWA‬
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment