"የሙዕሚን ስብዕና" (ክፍል 2) ᴴᴰ | by Dr. Semhar Tekle| ‪#‎ethioDAAWA‬
724 Views

Published
#ethioDAAWA
#የሙዕሚን_ስብዕና2
#ንፁህ_ዓቂዳ
በዶክተር ሰምሀር ተክሌ የሚቀርበው #የሙዕሚን_ስብዕና የተሰኘው ፕሮግራም ቀጥሏል፡፡ በዛሬው ፕሮግራም በክፍል አንድ ላይ አስተዋውቆት ከነበረው አስር የሙእሚን ስብእናዎች መካከል የመጀመሪያው ይቀርብልናል፡፡ የመጀመሪያው ስብዕና #ንፁህ_ዓቂዳ ይሰኛል፡፡
በዚህ ርእስ ውስጥ የኢስላም ዋነኛ ምሰሶ የሆነውን ተውሂድን በአጭሩ ያስቃኘናል፡፡ ተውሂድ የህይወታችን መጀመሪያና መጨረሻ፣ ተውሂድ የማንነታችን መገለጫ፣ ተውሂድ ከምላሰ ባለፈ ልቦች ስር ሰርፆ ወደ ተግባር የሚገፋ የሆነ ማንነት ነው፡፡
ቀሪውን ሀሳብ ከዳእዋው ያግኙ፡፡
.
ያድምጡ.....ይጠቀሙ.....ያስተላልፉ.........

"የሙዕሚን ስብዕና" (ክፍል 2) ᴴᴰ | by Dr. Semhar Tekle| ‪#‎ethioDAAWA‬
.
.
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment