Featured

"ሀጅ-ዐረፋ-ኡዱሂያ" ᴴᴰ | by Abdulfetah Sh.Mustefa | ‪#‎ethioDAAWA‬




1,138 Views

Published
‪#ethioDAWWA
#ሐጅ1437
#ዙልሂጃ7
#ሀጅ_ዐረፋ_ኡዱሂያ
እንኳን ለተከበረው የዙልሂጃ ወር አደረሳችሁ እያልን በዛሬው ፕሮግራማችን ላይ ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሙስጠፋን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ወንድማችን በዛሬው ትምህርቱ ላይ የሀጅን ጥበብና ፋይዳ፣ዘጠነኛውን የዙልሂጃ ቀን(የአረፋ ቀን) ትልቅነት፣ እንዲሁም በኢዱ ቀን ስለሚከናወነው የእርድም ሁኔታ አካቶ አቅርቦልናል፡፡
ይከታተሉ....ያስተላልፉ........ይጠቀሙ...
.
"ሀጅ-ዐረፋ-ኡዱሂያ" ᴴᴰ | by Abdulfetah Sh.Mustefa | ‪#‎ethioDAAWA‬
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ማድረግ አይርሱ.....
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment