Featured

በ ዱባይ ቁርዓን ዉደደር ኢትዮጲያን ወክሎ የሚወዳደረዉ አህመድ መልእክት




2,037 Views

Published
ዱባይ ላይ የሚደረገው አለም አቀፍ 20ኛ የ ቁርዓን ሂፍዝ ውድድር ላይ ኢትዮጲያን ወክሎ የሚወዳደረው ወንድም አህመድ መላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች በ ዱአ እንድታግዙት መልክቱን አሰተላልፏል እንዲሁም ዱባይ እና አካባቢዋ የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ነገ (13/6/2016 ) ዉድድሩ በሚካሂድበት ዱባይ ቻምበር ተገኝታቹ ሞራል እንድትሰጡት ጥሪውን አስተላልፏል ።
Like Ethio Bilal Tube on Facebook
http://fb.com/EthioBilalTube
Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
https://twitter.com/bilaltube
Subscribe To Ethio Bilal Tube on Youtube
https://www.youtube.com/user/bilaltubecom
Category
Amharc
Be the first to comment