"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል5)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬




1,336 Views

Published
ይህ ተከታታይ "ታሪካችን (ስደት ወደ ሀበሻ) " የተሰኘው ታሪካችንን የሚያስቃኘን ትምህርት ቀጥሏል። የታሪክ ምሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል ባሳለፍነው ፕሮግራም ላይ የጀመሩትን፤ የስደትን ጥበብ፣ የመልእክተኞቹን ወደ ሀበሻ ምድር መሰደድ፣ ከቁርአንና ከሀዲስ እያዋዙ ይቀጥሉንናል ዛሬም ሌላ የቁርአን አንቀፅ አንስተው ሀበሻ ላይ ስለተደረገው ስደት እያዋዙ ያቀርቡልናል። ይህ ዳእዋ 5ኛው ክፍል ነው፤ይከታተሉ፣ ያስተላልፉ!!!

መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አደም ካሚል ጋር!!!
.
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 5)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment