"አንጸባራቂው ስልጣኔያችን" - (ክፍል 10)ᴴᴰ | by Abdurahman Seid ( Meti ) |‪#‎ethioDAAWA‬




1,189 Views

Published
በዚህ ፕሮግራም ወንድም አብዱረህማን ሰኢድ(ሜጢ) ከኢስላማዊ ስልጣኔያችን አንፀባራቂ ገፅታዎች በተከታታይ እያቀረበልን ይገኛል፡፡ ኢስላማዊ ስልጣኔዎቻችን ትላንት የነበረን ነገር ብቻ ሳይሆን እንደመርህ በቁርአን አንቀፆች ላይ ላይጠፋ እነደተቀመጡና በየዘመኑ ያሉ ሰዎች ከዚህ ሰፊ የስልጣኔያችን መዝገብ ላይ በመውሰድ እንደተጠቀሙበትና እየተጠቀሙበትም እንደሆነ ይተርክልናል፡፡በዛሬውና በክፍል 10 ላይ ኢስላምና የእንስሳቶች መብትን ይዳስስልናል አስገራሚውን ስልጣኔያችንን ከወንድም አብዱረህማን ጋር ታዳምጡ ዘንድ ጋብዘናል!!!
ይማሩ ...ይደሰቱ.......ያስተላልፉ
መልካም ቆይታ!!

"አንጸባራቂው ስልጣኔያችን" - (ክፍል 10)ᴴᴰ | by Abdurahman Seid ( Meti ) |‪#‎ethioDAAWA‬

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment