"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 5)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | ‪#‎ethioDAAWA‬




2,121 Views

Published
ይህ ፕሮግራም "አዲስ ህይወት" ክፍል 5 ነው፡፡ በዚህ ዳእዋ ላይ ፈጣሪያችን አላህ (ሱ.ወ) በሀዲሰል ቁድስ ላይ ለባሮቹ ያደረገውን ፀጋዎችና ያለንን ሀቅ እንዲሁም የአላህን ችሎታና ሀይል በሀዲሱ ላይ ይገልፅልናል፡፡ የሰው ልጅ በዝህች አለም ላይ ሲኖር ያለውን አቅመ ደካማነትን እየተነተነ በአላህ ላይ ያለንን እምነት አንድናበረታ ይገፋፋናል፡፡ በዝህች አለም ላይ የነገሮች ሁሉ አድራጊና አቀናባሪ፤ የንግስና ባለቤትነት ያለው አላህ(ሱወ) ብቻ እንደሆነ በጥቅል መልእክት ያስገነዝበናል፡፡
መልካም ቆይታ ከወንድም መሀመድ ሰኢድ(አቡ ሀኒፋ) ጋር!!!!!!
"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 5)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | ‪#‎ethioDAAWA‬
.
.
.
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment