"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 7)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | ‪#ethioDAAWA




1,663 Views

Published
በወንድም ሙሀመድ ሰኢድ(አቡ ሀኒፋ) እየቀረበ የሚገኘው "አዲስ ህይወት" የተሰኘው መሳጭ የተውሂድ አስተምህሮት እነሆ በአላህ ፍቃድ ዛሬ (ክፍል 7) ደርሷል፡፡ በዛሬው መልእክቱ መልእክተኛውን ሙሀመድን (ሰአወ) መከተል ያለውን ጥበብ እያዋዛ ያቀርብልናል፡፡ መልእክተኛውን(ሰአወ) መከተል ማለት አላህን እንደመከተል እንደሆነ፤ እርሳቸውን ማመፅ ደግሞ አላህን እንማመፅ መሆኑንና እርሳቸውን መውደድ የሚያስገኘውን ደረጃ ይገልፅልናል፡፡ የሰው ልጆች ምድር ላይ የመኖራቸው አይነተኛ አላማ የአላህን ውዴታና ፍቅር መጎናፀፍ እንደሆነ፤ እንዲሁም አላህን መውደድና ማፍቀር ደግሞ የሚስገኘውን ድልና ትሩፋት ያስተምረናል፡፡
መልካም ቆይታ!!!
ይማሩ.......ያስተላልፉ
.
"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 7)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | ‪#ethioDAAWA
.
.
.
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment