ኡስታዝ ሙሀመድ ሳኒ ``መልካም ስነምግባር``




908 Views

Published
የምእምናን እናት አኢሻ (ረአ) ስለ ረሱላችን (ሶአወ) ፀባይ ተጠይቀው ሲመልሱ `` ፀባያቸው ቁርአን ነበር `` በማለት መልሰዋል ።

የሙስሊም መልካም ስነ ምግባሩ የሚለካው ባለው ለአሏህ(ሱወ ) ታዛዢነት ና በተከለከለው ነገር መከልከሉ ነው ። ይህም የነብያት ፈርጥ የሆኑት የነብያችን (ሶአወ) ፀባይ መሆኑ ተገልፆልና !!!

``መልካም ስነምግባር`` በሚል በመስጅድ ኢማመ ዘሀቢ በኡስታዝ ሙሀመድ ሳኒ ከተሰጠ ሙሀደራ የተቀነጨበ ይመልከቱት

http://youtu.be/y2cUT7EnMQo

ጃሚአ የደእዋ ና የትምህርት ማእከል

ለደእዋ ተደራሽነት ሀላፊነተወን ይወጡ

https://www.facebook.com/AhlulQuran30
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment