Featured

"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 3)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬




931 Views

Published
‪#ethioDAWWA
#ሐጅ1437
#ክፍል3
ውድ የኢትዮ ዳእዋ የፌስቡክ ገፅ (ethiodaawa.com ኢትዮ ዳዕዋ) ተከታታዮች ስለ ሀጅ ስርአትና ድንጋጌዎች የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት እነሆ በአላህ ፍቃድ ክፍል 3 ደርሰናል፡፡ በዛሬው ዳእዋ ላይ ከፊል የሀጅ ትሩፋትና ህግጋትን ይዳስስልናል፡፡ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-“ሐጅ እና ዑምራ የሚያደርጉ ሰዎች የአላህ እንግዶች ናቸው። ከጠሩት ይሰማቸዋል። ምህረት ከለመኑት ይምራቸዋል።” (ነሳኢይ፣ ኢብኑ ማጀህ እና ሌሎችም ዘግበውታል) ሌላው ነጥብ ሐጅ ግዴታ የሚሆንባቸው መስፈርቶችንና ኢስቲጣዓ(መቻል) በምን ይሟላል? ሲል ኡስታዝ አልባብ መጠነኛ ማብራሪያ አካቶልናል፡፡ አጭር ቆይታ ከኡስታዝ አልባብ አስራር ጋር !!!
ይከታተሉ.........ያስተላልፉ!!!!
.
.
"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 3)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬

ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ.....
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment