መጂሊሶች በየቦታዉ በራሪ ወረቀቶችን በመበተን ላይ በጣም ተጠምደዎል by abu dawd

መጂሊሶች በየቦታዉ በራሪ ወረቀቶችን በመበተን ላይ በጣም ተጠምደዎል:: በወረቀቶቹም ላይ በአወልያ ጁምአ ጁምአ የሚሰበሰቡት ሰዎች በግብር እና በተለያዩ ምክንያቶች በመንግስት ላይ ቅሬታ ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ::ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም መንግስት ላይ ችግር መፍጠር የሚፈልጉ ሰዎች ናቸዉ እንጂ የሙስሊሞች ጥያቄ አስጨንቇቸዉ አይደለም ብሏል::ሌብነታቸዉ ሙሰኛነታቸዉ ለሆዳቸዉ አድርባይ መሆናቸዉን ህዝበ ሙስሊሙ ስለነቃባቸዉ በነሱ ቤት ማስቀየሳቸዉ ነዉ::"እኛ ብልጥ አይደለንም ብልጣ ብልጦችም ግን አያታሉንም" ብለዉ የለ ሰይድና ዑመር(ረ.ዐ) ::እኛን ሙስሊሞች ሳይሆን የራሳቸዉን ደቀመዝሙሮች ሄደዉ ይስበኩ::ትንሽ ቀናት ነዉ የቀራቸዉ ኢንሻአላህ ይወርዳሉ!!!by abu dawd
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular