በዛሬዉ ጁምአ በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ መስጂዶች በተክቢራ ደምቀዉ ዉለዎል

በዛሬዉ ጁምአ በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ መስጂዶች በተክቢራ ደምቀዉ ዉለዎል:: በቄራ ሰላም መስጂድ በመካኒሳ መስጂድ, በመገናኛ መስጂድ በቶፊቅ መስጂድ በአየር ጤና አንሷር መስጂድ, በባዩሽ መስጂድ በፈትህ መስጅድ , በሼህ ሆጀሌ መስጅድ እንዲሁም በሌላ በርካታ መስጂዶች ህዝበ ሙስሊሙ ተቃዉሞዉን በተክቢራ መግለፁን በየመስጂዱ የተገኙ ምንጮች ገልፀዎል:: በተመሳሳይም ሁኔታ ከአዲስ አበባ ዉጪ በጅማ ከተማ የሚገኙ መስጂዶችም በተቃዉሞ ተክቢራ ደምቀዉ መዎላቸዉን የአካባቢዉ ምንጮች አስታዉቀዎል::በሁሉም ክልሎች የሚገኘዉ ህዝበ ሙስሊም ይህንን ሰላማዊ ተቃዉሞ በየሳምንቱ ጁምአ በተክቢራ መግለፃቸዉን አጠናክረዉ መቀጠል እንዳለባቸዉ ተገልፆል:http://www.facebook.com/DimtsachinYisema?refid=46&m_sess=soCrvWs6-fekD_z6N
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular