ነገ August 1/2012 በ 33 የ አራብ ቻናሎች LIVE የሚተላለፍ ታላቅ የቴሌቭዥን ውይይት ፕሮግራም ሊተላለፍ ነው

ታላቅ የቴሌቭዥን ውይይት ፕሮግራም 
በ 33 የ አራብ ቻናሎች የሚተላለፍ የቀጥታ ስርጭት (live) የውይይት
ፕሮግራም ነገ August 1/2012 በሳውዲ ወይም በኢትዩፕያ ሰዓት አቆታተር ከምሽቱ 5 ሰዓት ይተላለፋል። በፕሮግራሙ ላይ በርካታ ተዋቂ ሙስሊም አንግዶች ከ ኢትዮጵያ፣ ከ ሳአዑድ ዓረብያ ፣ ከ አሜሪካ፣ ከ ፈረንሳይ፣ ከ ጣልያን፣ ከ ዋሺንግተን ከ ኒውዮርክ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የ መብት ጥያቄ ትግልን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰፋ ያለ አለም አቀፍ ውይይት የሚካሄድበት ፕሮግራም ሲሆን ፕሮግራሙም የሚተላለፍው በቢላል ኮሚኒኬሽን አና በ አረብ ቻናል በጋራ የተዘጋጀ ነው። አንዳያመልጣችሁ ተከታተሉት ታዋቂ የ ሙስሊም ምሁራኖችን ያሳተፈ ልዩ ፕሮግራም ነው ።
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular