አላሁ አክበር ትላንት በመካ ለ ኢቶዮጵያን ሙስሊም ዱኣ ተደረገ

ትላንት በ 11 ኛዉ ተራዊ በ ታላቁ የ መካ ኢማም ሱዴሲ ከ ሥስት ሚሊዮን ከ ዓለም የመጡ ሙስሊሞች በተገኙበት እና ከ መቶ ሚሊዮን በላይ በቲቪ በሚያየዉ  ለ ኢትዮጵያ ሙስሊም ዱኣ ተደረገ ዱዓዉም (አላሁ መንሱር ኢትዮጵያን ሙስሊም ይል ነበር አሚን)አልሃምዱሊላ ጉዳያችን አለም አቀፍ እውቅና እያገኘ ነዉ ኢንሻአላህ ቪዶዮ እንደደረሰን እናስተላለፋለን
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular