የኢትዪጲያ እስልምና ጉዳዬች ጠ/ምክር ቤት by abu dawd

የኢትዪጲያ እስልምና ጉዳዬች ጠ/ምክር ቤት አመራር ተብዬች ለጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ሙስሊሙ ህብረተሰብ የመረጣቸዉን16 ተወካዬች የስልጣን ጥማት ያላቸዉ ሰዎች በመሆናቸዉ መንግስት እነዚህን ሰዎች ሊጠነቀቃቸዉ ይገባል በማለት ደብዳቤ አስገብተዎል!ያ ጀምአ ልብ ያለዉ ልብ ይበል!!ዎ ኢስላማ
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular