የፊታችን ጁምአ በውመላ ኢትዩጵያ ህዝበ ሙስሊሙ በየመስጂዱ ታላቅ ተቃውሞ ያካሄዳል ተብሉ ይጠበቃል

የፊታችን ጁምአ በውመላ ኢትዩጵያ ህዝበ ሙስሊሙ መንግስት በኢትዩጵያ ሙስሊሞች ላይ የከፈተውን ፀረ ኢስላም ዘመቻና የመብት ረገጣ በመቃወም በየመስጂዱ ታላቅ ተቃውሞ ያካሄዳል ተብሉ ይጠበቃል በ.ኢ.ቴ.ቪ. በተላለፈው ፕሮግራም ህዝበ ሙስሊሙ አንጀቱ ስላረረ ተቃውሞውን በሰላማዊ መንገድ በየመስጅዱ ለማሰማት መዘጋጀቱ ነው የተሰማው በአዲስ አበባ ከተማም በተለይ በታላቁ አንዋር መስጂድና በታላቁ ኑር መስጂድ ታላቅ የተቃውሞ ድምፅ ሙስሊሙ ያሰማል ተብሉ የሚጠበቅ ሲሆን የፊታችን ጁምአ በአወልያ ምንም አይነት ነገር እንደማይኖር ተገልፆል ሙስሊሙ ይህንን በመገንዘብ በየአከባቢው ባሉ ሙስጂዶች በመስገድ ተቃውሞውን ማሰማት እንዳለበት ተገልፆል ሁሉም ሙስሊም በአሁኑ ጁምአ አወልያ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሌለ ላልሰሙት በማሰማት ሀላፊነታችንን እንወጣ !!!
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular