በታላቁ አንዋር መስጂድ ሕዝበ ሙስሊሙ እጅግ በጣም ከባድ የሆነውን ተቃውሞ እያሰማ ነው

juma 13/4/2012 በታላቁ አንዋር መስጂድ ሕዝበ ሙስሊሙ እጅግ በጣም ከባድ የሆነውን ተቃውሞ እያሰማ ነው አላሁ አክበር እና አሻዕብ ዩሪድ እስቃጠል መጅሊስ የሚሉት መፈክሮች ጉልተው ይሰማሉ ሁሉም ሙስሊም ሕብረተሰብ ሊከፋፍሉ ቆርጠው የተነሱትን የመጅሊስ አመራሮች ለማስወገድ በየአካቢው ተቃውሞውን ማሰማት አለበት አላሁ አክበር ላ ኢላሀ ኢለላሕ ሙሐመዱን ረሱሉላህ
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular