ኡስታዝ አቡበከር አህመድና ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የመጨረሻ የሂወት ማስጠንቀቂያ ከመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተሰጣቸዉ

ኡስታዝ አቡበከር አህመድና ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የመጨረሻ የሂወት ማስጠንቀቂያ ከመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተሰጣቸዉ
ለአሚሮቻችን የተሰጠዉ ማሰጠንቀቂያ እኛንም ይመለከታል አሚሮቻችን ማለት እኛዉ ህዝበ ሙስሊም ነን እነሱ ተነኩ ማለት እኛንም እንደሚያካትት{ ይታወቅልን} ይኽ ዛቻም እኛንም ይመለከታል በነገራችን ላይ ኡስታዝ አብበከር በባለፈዉ የያዙትጊዜ ከተለቀቀ በኃላ ያላት ነገር ትዝ አለችኝ
እኛ የኮሚቴዉ አባላት ህጋዊዉን ጥያቄ ከዳር ለማድረስ ማንኛዉም ዓይነት መስዋአትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን
እኛስ ያ'ጀመዓ አሚሮቻችን ነኩ ማለት እኛን ህዝበ ሙስሊም ነኩን ማለት ነዉ
እኛ ሙስሊሞች ከዱኒያ ዲናችንን እንደምናስቀድም አያዉቁም እንዴ
እቺ ከአሁን በኃላ የመጨረሻ ሂወታቹ ናት የምትሉት ሰዉ ሰራሽ ዛቻ ትቁምልን ትዕዛዙ ከላይ ነዉ በእንደዚህ አይነቱ ዛቻ ሀይል ይጨምርልናል እንጂ ከትግላችን ንቅንቅ አንልም!!!
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular