BRAKING NEWS የወንድም አክመል ነጋሽ እና የወንድም ይስሀቅ እሸቱ መኖሪያ ቤት በፖሊስ ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል

በአሁኑ ሰአት የሙስሊሞች ጉዳይ መፅኤት አዘጋጅ የሆኑት የወንድም አክመል ነጋሽ እና የወንድም ይስሀቅ እሸቱ መኖሪያ ቤት በፖሊስ ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ፈትሸዉ ሲጨርሱም ይዘዎቸዉ እንደሚሄዱ ይጠበቃል:: ኧረ ያ ጀምአ የኡማዉን ከገልጋዮች አስረዉ ጨረሱት እኮ!!!
Be the first to comment

Latest Articles

Most Popular