gud belu

ጉድ ጉድ በሉ!!በትላንትናዉ እለት በአዲስ አበባ ትያትርና ባህል አዳራሽ ሊካሄድ ታስቦ የነበረዉ የአዲስ አበባ ሙስሊም ነዋሪዎች እና የከተማዉ ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ ዉይይት አዳራሹ ከሚችለዉ በላይ የከተማዉ ሙስሊም ነዎሪዎች ለስብሰባዉ በመገኘታቸዉ አዳራሹ ስለማይበቃ በሚል ምክንያት ስብሰባዉ መሰረዙ ይታወቃል::ነገር ግን ህዝበ ሙስሊሙ አዳራሹን ለቆ ከወጣ ቡሀላ የከተማዉ ከንቲባ አዳራሹ ዉስጥ በመገኘት ቀረፃ የተካሄደላቸዉ መሆኑ ተገለፀ::ይህም ቀረፃ አላማዉ የከተማዉ ከንቲባ ከከተማዉ ሙስሊሞች ጋር ዉይይት እንዳካሄዱ አድርገዉ በሚዲያ ለማቅረብ መሆኑ ተገልፇል::ሙስሊሙ ወደ አዳራሹ ሲገባ የተቀረፀ በመሆኑ ይህንን በማቀናበር ለህዝቡ በሚዲያ ለማቅረብ ስብሰባ እያደረጉ መሆናቸዉ ተገልፆል::ሱብሀንአላህ!!ይህ ሁላ ድራማ መስራት ለምን አስፈለገ?? ምን ግዜም ሀቅ ያሸንፉል እንጂ አይሸነፍም!!!by abu dawd
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular