Featured

condominium Information
221 Views

Published


condominium  Information
ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል የተካለሉ አካባቢዎች የቤት ግብይት አገልግሎት ተቋረጠ

የአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ከልል ወሰን መካለሉን ተከትሎ ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል የተካለሉ አካባቢዎች ላይ የቤት ግብይት እና እግድ አገልግሎት መቋረጡን ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካል የነበሩና በአዲስ አበባ ስር የመንግሥት አገልግሎት ሲሰጥባቸው የነበሩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፤ የቤት ሽያጭ፣ ግዢ፣ ሥም ዝውውርና እግድ አገልግሎት ከተቋረጠ በኋላ በአካባቢዎቹ የቤት ግብይት ቆሟል።

ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል የተካለሉ አካባቢዎች ፋይል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ኦሮሚያ ክልል ርክክብ ማድረጋቸውም ተሰምቷል።


Informationአዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

Category
OTHERS
Be the first to comment