Quran Amharic App Guide




1,284 Views

Published
QURAN AMHARIC TEFSIR

አላሁ አክበር አላሁ አክበር ተለቀቀ ተለቀቀ ዓለም አቀፍ ስታንዳርዱን የጠበቀ ለ ኢትዮጲዊያን ሙስሊሞች በ አይነቱ የመጀመሪያ የሆነዉን የ ቅዱስ ቁርዓን ትርጉም ከድምፅ ጋር የያዘ የሞባይል ፕሮግራም ተለቀቀ
ይህ የቁርዐን ፕሮግራም ለ ተጅዊድ፣ቁርዐን ለመሃፈዝ ፣ ትርጉም ለማወቅ እንዲሁም
ለተለያዩ ነገሮች ይጥቅማል ቪዲውን ካዩ ቡሀላ ለራሶ ተጠቅምው ለሌላው
በማስተላለፍ የራስን ግዴታ ይወጡ
ለዚህ ላበቃን ጌታ ታላቅ ምስጋና እናስገባለን አልሀምዱሊላህ
هَـٰذَا مِن فَضْلِ رَبِّي

Bilal App Team

ለ iPhone ተጠቃሚዎች በ ቀርብ ቀን ለ iPhone ይለቀቃል ኢንሻአላህ

http://goo.gl/N3kTPn
http://goo.gl/N3kTPn
Category
Amharc
Be the first to comment