remedan-10




1,181 Views

Published
ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመዱ ረሱሉሏህ

አንድ ሙስሊምን ሙስሊም የሚያስብል ታላቅ በእውቀት ና በማረጋገጥ እንድሁም አመላካች በሆኑ ተግባራት በተሞላ ሁኔታ ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድ ረሱሉሏህ ያለውን ሲመሰክር ነው ።

በእርግጥም በትክክል ከአሏህ (ሱወ ) ውጭ የሚመለክ አንዳችም የለም !!!
ይህን ታላቅ ቃል ከነበሩበት ወደ ተፈጥሯቸው ተመልሰው ሲያስተጋቡት ልዩ ደስታን ይገዛል ።
አሏሁ አክበር !!! ኢስላም የተፈጥሮ ሀይማኖት ነው ።

ወንድማችን እንኳን ወደ ኢስላም ተመለስክ

አሺሀዱ አላኢላሀ ኢለሏህ ወአሺሀዱ አነሙሀመደን ረሱሉሏህ
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment