remedan-16 ረመዷን _16




1,216 Views

Published
ከቀኑ መነሻ እስከ ምሽት ድረስ የተለያዩ ከረመዷን በፊት ስንፈፅማቸው የነበሩትን ተግባራት ስንቆጠብ ረመዷን በውሳኔወቻችን ቆራጥ ከሆን ከነዚህ አልባሌ ሱሶች የምንላቀቅ መሆኑን ያስተምረናል ።

የአሏህ (ሱወ ) እዝነት ና ምህረት በሚፈስበት ወር ወደ አሏህ (ሱወ ) በመመለስ ከአልባሌ ሱሶች እንራቅ !!!
አሏህ (ሱወ ) በመጥፎ ሱሶች ለተለከፉ ሙስሊም እህት ወንድሞች ካሉበት ተላቀው ወደ ቁርአን ሶላት የአምልኮት ጥፍጥናን ይለግሳቸው ::
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment