remedan- 23 ረመዷን_23




891 Views

Published
ወርቃማወቹ የረመዷን የመጨረሻወቹ 10 ቀናቶች ጉዞ ቀጥለዋል ። እነዚህ ቀናቶች ላይመለሱ የሂወታችን አካል ሆነው ሲሄዱ ያልሰራንባቸው ከሆነ ነገ የትንሳኤው እለት ፀፀት ነደም ብቻ !!!

በነዚህስ ቀናት ውስጥ ዋጋዋ ከ1000 ወር የምትበልጥ ለሊት እንዳለች ልብ ብለዋልን !!!
ቀሪ ሰአታችንን ኢባዳ በማብዛት እናሳልፈው ።
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment