remedan-6 ረመዷን _6




1,174 Views

Published
"ጀነት"

የምእምናን የመጨረሻ ግብ የአሏህን (ሱወ) ውደታ በማግኘት አይን አይቶት ጆሮ ሰምቶት አእምሮ አስቦት የማያውቀውን ፀጋ ከመቀዳጀት ባሻገረ ወደ አሏህ (ሱወ) ማየት ታላቁ ፀጋ ነው: :

ጀነትን ፊት ለፊቱ የሚመለከት ሙእሚን በቅረብ ህይወትም እያለ ጀነትን በልቡ የያዘ በመሆኑ ደስታና ፈስሀን ምንግዜም የተቀዳጀ ነው
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment