remedan-9 ረመዷን_19




1,303 Views

Published
አሏህ (ሱወ ) ስራችንን ኢባዳችንን የሚቀበለን እኛ አሏህን (ሱወ ) ከሚፈሩት (ሙተቆች) ስንሆን ነው ።
ረመዷንን ማግኝት ችሎ አትራፊውን የአኼራ ንግድ በኢባዳ ያልገበየ ወይ ኪሳራው!!!
ትናንት የተቀበልነው ረመዷን ዛሬ ላይ ቀሪወችን ወርቃማ ቀናቶች እየሸኘ ይነጉዳል

ራሳችንን በዚህ ታላቅ ወር ምን ሰራን ብለን ልንፈትሽ የግድ ይለናል
አሏህ (ሱወ ) ራሳቸውን ፈትሸው ለመልካም ተግባር ከሚነሳሱት ያድርገን ።
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment