remedon-24 ረመዷን_24




1,139 Views

Published
ረሱላችን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ) ረመዷን 10መጨረሻው ላይ ቤተሰባቸውን ወደ ኢባዳ ያነቃቁ ና ለሊቱንም ያነጉ ነበር ።
ቤተሰቦቻቸው እንድነሱ ና በኢባዳ እንድተጉ ከገለፁ በኋላ `` ስንቶች በዱንያ ላይ የለበሱ ነገር ግን በአኼራ እርቃን የሆኑ አሉ `` በማለት ተናግረዋል ።

በቀሩት የረመዷን ቀናቶች ለነገው ዘላለማዊ ህይወታችን የሚጠቅም ነገር እንገብይበት !!!
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment