VOA reports on continues police robbery on Ethiopian Muslims




4,163 Views

Published

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በሙስሊሞች ላይ የደረገዉን ዘረፋ አስመመልክቶ በቪኦኤ የሰጠዉ መግለጫ።ጭንብል ያጠለቁ ፖሊሶች ከግብረ አበሮቻቸው ጋር በመተባበር ወርቅ፣ብር፣ኢስላማዊ መጽሃፍትን፣የእጅ ስልኮችንና ሌሎችንም ዉድ የቤት እቃዎችን በመዝረፍ አገር አቀፍ ዘረፋ ማከናወናቸዉ ይታወቃል። ይህንን አስመልክቶ መኢአድ በ አሜሪካዉ ድምጽ በመቅረብ አቋሙን ግልጽ አድርጓል፤ሊንኩን በመጫን ዘገባዉን ያዳምጡ።http://youtu.be/_dk1w6LyZj4

Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
Be the first to comment