wede islam guzo zenebechi ዘነበች ወደ ተፈጥሮዋ ኢስላም




2,242 Views

Published
ኢስላም የተፈጥሮ እምነት ነው ስንል ወደ ተፈጥሯቸው የሚመለሱትን ስናስተውል የሚፈጠረው የህይወት እርካታ ማየት በራሱ ምስክር ነው !!!

ጃሚአ የትምህርት ና የደእዋ ማእከል ኢስላምን በእውቀት ፍለጋ የሚመጡ ወገኖችን ያስተናግዳል ...

ዘነበች ወደ ተፈጥሮዋ ኢስላም ተመልሳለች
እህታችን እንኳን ወደ ኢስላም ተመለስሺ አሏህ (ሱወ) በኢስላም ላይ እስከ ህይወት ፍፃሜ ቀጥ ማለትን ይወፍቀን ። አሚን

አሏሁ አክበር ! አሏሁ አክበር ! አሏሁ አክበር !
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment