Featured

ቢቢኤን ሰበር ዜና በታላቁ አንዋር መስጅድ አስደማሚ የሆነ ድንገተኛ ተቃውሞ ተካሄደ ልዩ የቪዲዪ ዘገባ




4,502 Views

Published

ድምፃችን ይሰማ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ‪#‎JumaDemonstration‬ ‪#‎AnwarMosque‬ ሰበር ዜና!!! በአንዋር መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ! በርካታ መፈክሮች በወረቀት ተውለብልበዋል! አርብ የካቲት 4/2008 በአንዋር መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ! ከጁሙዓ መልስ በድንገት በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ የወረቀት መፈክሮች የተውለበለቡ ሲሆን ብሄራዊ ጭቆናውንም አውግዘዋል! ከተውለበለቡት መፈክሮች መካከል ‹‹ብሄራዊ ጭቆናው ይብቃ!››፣ ‹‹ኮሚቴው ይፈታ!››፣ ‹‹ድራማው ይብቃ!›› የሚሉት ጎልተው የወጡ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ብሄራዊ ጭቆናን አንሽከምም! ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል! ድምጻችን ይሰማል! አላሁ አክበር!

Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
Commenting disabled.