Abdelah ibnu umi mektum 55 Ayne besirochn esmereqe

አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም 55  በብሬን የቀሩ አይነ በሲሮችን በአምባሳደር በድምቀት አስመረቀ 

 

 

 

 በምረቃው ላይ ተወዳጁ አሚራች ኡስታዝ አቡበክር አህመድ፣ኢንጅነር በድሩ ሁሴን፣አለላህ መህዲ፣ቃሪዕ ሸህ ሰኢድ አሊ ጁሃር፣

ሼህ ባህሩ ኡመር እና ሼህ መሃመድ አወል ረጃ በክብር እንግዳነት ተገኝተዋል መድረኩን ዲኖ እና ሙሳ ኑረዲን መርተውታል ይህ

በ እንዲህ እንዳለ ዛሬ የ ኤልያስ ከድርም ሰርግ የነበረ ሲሆን እሱም ሰርጌን  ከ ተመራቂዎቹ አይነ በሲሮች ጋር ነዉ

በማሳለፍ ብሎ ከነሱ ጋር መገኘቱን ለማወቅ ተችሏል