USTAZ BEDRU HUSSEN

ኡስታዝ በድሩ ሁሴን የልብ ቀዶ ህክምና ማድረጉ እና በአሁኑ ሰአት ቤት ሁኖ እያገመመ መሆኑ ታወቀ
 

 

 

ቢቢኤን ጥቅምት 11/2009
ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንውደድበሚለው ዳእዋ ከህዝብ ልብ ውስጥ የገባው ተዋዱ ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን በኡስታዝ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ ተከሶ አመታት በላይ በግፍ ታስሮ በቅርቡ የተፈታው ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከውጭ በመጡ ዶክተሮች የልብ ቀዶ ጥገና ማድረጉ ታውቋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ከሆስፒታል ወጥቶ ቤት ውስጥ በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን የቢቢኤን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብም በዱአ እንዳይረሳው ጥሪ ቀርቧል፡፡