Islamic preacher Zakir Naik's father passes away

የእዉቁ  ዳዒ ዶክተር ዛኪን ናይክ አባት ዶክተር አብዱልከሪም ናይክ ወደ አሂራ መሄዳቸው ተሰማ።  

 

 

አለማችን ካፈራቻቸው ታዋቂ ዳዒዮች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የእዉቁ ዳዒ ዶክተር ዛኪን ናይክ አባት ዶክተር አብዱልከሪም ናይክ ወደ አሂራ መሄዳቸው ተሰማ። ኢናሊላሂ ወ ኢነ ኢለሂ ራጅዑን። ዶክተር አብዱልከሪም ናይክ 87 አመታቸው የነበረ ሲሆን ወደ አሂራ የሄዱትም ከ ለሊቱ 9 ሰዓት ቤታቸው ዉስጥ እንዳሉ በገጠማቸው የልብ መቆም ችግር ነዉ ።ዶክተር አብዱልከሪም ናይክ የህክምና ዶክተር የነበሩ ሲሆን በ ሞያቸውም አገልግለዋል ከ አስከ በ ቦምቤ የሥነ-አእምሮ ማኅበር በ ፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል። ዳዒ ዶክተር ዛኪን ናይክ ከ ሀገር ዉጭ እንደነበር እና ለ ቀብር አለመድረሱን ለማወቅ ተችሏል በቅርቡም ወደ ህንድ እንደሚሄድ አስታውቋል

ኢትዮ ቢላል ኒዊስ