Saudi Student Wins DIHQA and KAIC First Place Prize

 

ሳዉዲ አርቢያ በተደረገዉ38ኛ አለም ዓቀፍ የ ቁርዓን ሒፍዝ ዉድ ድር አሸናፊ የሆነዉ ሳውዲያዊው

ፋይሰል ቢን መሀመድ አል ሀርዚ 20ኛዉንም የዱባይ ቁርዓን ሒፍዝ ዉድ ድር አሸንፎ እንደነበር ታወቀ

 

 

ሳዉዲ አርቢያ በተደረገዉ 38ኛ አለም ዓቀፍ የ ቁርዓን ሒፍዝ ዉድ ድር 
ሳውዲያዊው ፋይሰል ቢን መሀመድ አል ሀርዚ ማሸነፉ የሚታወስ ነዉ 
ፋይሰል ቢን መሀመድ አል ሀርዚ ውድ ድሩን በማሸነፉ የ1 50,000 ሳውዲ ሪያል 
ተሸላሚ መሆኑ ታውቋል።  ሌላው የሚገርመዉ ነገር ደግሞ ፋይሰል ቢን መሀመድ

አል ሀርዚ በ 2015 ዱባይ ላይ በተደረገዉ 20ኛ የ ዱባይ አለም ዓቀፍ

የ ቅዱስ ቁርዓን ዉድ ድር ላይ በ አንደኝነት በመውጣት የ 250,000 ሺ የ ዩናይትድ

አረብ ኤመሬት ድርሀም ተሸላሚ መሆኑ ነዉ ያ ማለት በተከታተይ በ እና በ አለም

ዓቀፍ የ ቁርዓን ሒፍዝ ዉድ ድር ላይ አሸናፊ ለመሆን ችሏል ።

ማሻአላህ ማሻአላህ

Bilal News

Ethio Bilal Tube