Military plane crashes into Black Sea near Sochi

 91 ወታደሮችን ይዞ ሲጓዝ የነበረዉ የ ሩሲያ አይሮፕላን ተከሰከሰ 

 

 

አልጀዚራ እንደዘገበዉ 91 ወታደሮችን ይዞ ሲጓዝ የነበረዉ የ ሩሲያ አይሮፕላን 

በ ጥቁር ባህር ላይ መከስከሱ ታውቆዋልአውሮፕላኑ ታዋቂ የሆኑ ጀነራሎችንም

የያዘ ሲሆን ከ ሩሲያ ወደ ሶሪያ በሚያደርገዉ በረራ ወቅት ነበር በ ጥቁር ባህር

ላይ የተከሰከሰዉ ። ዜና አውታሮች እንዳሰራጩት ከሆነ ከ 91 ወታደሮች አና

የ በረራ አስተናጋጆች ዉስጥ ምንም አይነት ሰዉ እንዳልተረፈ ተናግረዋል

 

Bilal News