Green-tea and the great benefits

አረንጓዴ ሻይና አስገራሚ ጥቅሞቹ

 

 

አረንጓዴ ሻይና አስገራሚ ጥቅሞቹ
ዛሬ አረንጓዴ ሻይ ጥቅሞቹና ብዙ ተሰጥኦቹን እናስተዋውቃቹሃለን
᎗አረንጓዴ ሻይ ወደ ፊት በምንቀሳቀስበት ጊዜ ሚዛናችንን ለመጠበቅ ይረዳናል
᎕አረንጓዴ ሻይ በጤናማ የጸጉር እድገት ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ አለው
᎕አረንጓዴ ሻይ በዉስጡ ብዙ ቫይታሚኖችና ለሴቶች በርግዝና ወቅት አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን እንደ ዚንክ ፣

አይረን ና ሌሎቹም ዋና ዋና ንጥረነገሮች ይዟል።
᎗ከፍ ያለ የደም ግፊትን ይቀንሳል ምክኒያቱም ጡንቻዎች እረፍት እንዲያገኝ ስለሚያደርግ
᎗መጥፎ የኮሌስትሮል አይነቶች ወደ ሰውነታችን እንዳይገቡ ይክላክላል
᎗አረንጓዴ ሻይ የጥርስ መቦርቦርን ይከላከላል
᎗አርንዴ ሻይ ካንሰርን ይከላከላል ግን ይህንን ሻይ በብዛት መጠቀም ሰውነታችን የሚወስደውን

የስድስቱን ንጥረነገሮች መጠን ይቀንሳል። እናም የሚመረጠው ይህንን ሻይ በመጠኑና ከምግብ በኋላ ዘግየት አድርጎ መውሰድ ስድስቱ ንጥረነገሮች
ተጽዕኖ እንዳይኖራቸው ያደርጋል እነዚህም አይረን፣ዚንክ፣ማግኒዥየም፣ማንጋኔዝ ና ካልሺየም ናችው።
ወቢላሂ ተውፊቅ ወንድማችሁ ዶክተር ጀማል አልቁዱሲ

   ኢትዮ ቢላል ጤና