awelovely7931
  • 0 videos
  • 0 subscribers
  • 2 playlists

About

.......እኔ የማልወደው....... የከሰልጭስ የሰው ጉርሻ የከተማ ባስ የመርካቶ ግፊያ የካልሲ ሽታ መጥፎ ያፍ ጠረን የመንገድ ዳር እጅ መታጠቢያ ፊልም ከጀመረ በሗላ ሲኒማ ቤት መግባት አሰልቺ እና ተደጋጋሚ ማስታወቂያ ማመልካቻ አንብቦ የማይጨርስ ባለስልጣን ጥሬ ዕንቁላል መጠጣት የዉሻ እና የአህያ ጩኸት ምክንያቱን ሳያስረዳ ግንኙነቱን የምያቐርጥ ወዳጅ ጆሮን የምዋጋ ቀጭን የሙዚቃ ድምጽ አውቶቡስ ዉስጥ ቆሎ የምቆረጥም አልያም ብርቱኵን የምልጠዉን ምግመጥ በድራማ ጣልቃ የምገባ ማስታወቅያ በድራማ ወቅት ልቤ ተንጠልጥሎ እያለ ይቅጥላል የምል ጽሁፍ ማየት አብሽ መጠጣት ወክ ሳደርግ የምትፈጥን ወይም የምትንቀራፈፍ ጘደኛ ጎማ ላይ መቀመጥ ዉይይትመሳፈር የህዝብተለፎን ተራ እየተጠባበኩ ሳንቲም ይምጨምረዉን ንግግር ቶሎ የማይገባዉን በግልህይወቴ ገብቶ ልመራኝ የሚቃጣዉን እራሱን የምክብ አከንባሎ ራስ በመስጊድ ዉስጥ የሶላት ክልልን የምያቓርጥ የሰው ሰይጣን ወሬን የምከታተል የማቃጠር ሱስ ያለበት ሚስኮል የምወድ ሰው .......እኔ የምወደው..... የብትቱኳንና ማንጎ ጭማቂ በመኝታ ወቅት ደብዛዛ ብርሃን ማብራት ከሴት ጋር ዉሃ ዋናን መወዳደር ደብዳቤ ሲደርሰኝ ከድመት መጫወት የዉስጥ ለዉስጥ አቋራጭ መንገድ ክትፎ ለብለብ በንጀራ ተኝቼ እያለሁ የምጥል ዝናብ ሰውና ሰዉን ሳይሆን ድመት እና ድመትን ማጣላት የህንድ ፊልም መመልከት ሻይ እየጠጠሁ ዳማ መጫወት ቴኒስ በበቃኝ መጫወት ኮንከር ከምታሸንፈኝ ሰት ጋር መጫወት ቻት ማውራት ምናምን ደስ ይለኛል፤

Social links

Playlists

Loading... Loading...

Videos from awelovely7931

  • Sorry, there are no videos to show.

Subscribers

Subscribed to