#ልዩፕሮግራም #ከኢትዮዳዕዋ ቢንመሊክ አብዶ ከኢስታንቡል




1,029 Views

Published
#ልዩፕሮግራም #ከኢትዮዳዕዋ
ውድ የኢትዮ–ዳዕዋ የፌስቡክ ገፅ ተከታታዮች በዛሬው እለት አዲስ ፕሮግራም ይዘን መጥተናል። ከፔጃችን አቅራቢዎች መካከል ቢንመልክ አብዶ በቱርክ ተገኝቶ ስለ ሙሀመድ አልፋቲህ ያደረገውን አጭር ቆይታ አሰናድተናል።
እነሆ ወደ 1453 መለስ ብሎ ስልጣኔያችንን ከቦታው ያስቃኘናል። የሙሀመድ አልፋቲህ ሙዝየም ውስጥ ሆኖ በቀጥታ ስሜቱን ስላጋራን እያመሰገንን ተመልካቾቻችንም ይህን እንዲመለከቱ ጋብዘናል።
መልካም ቆይታ!
ፔጁን ላይክ በማድረግ ያስተዋውቁ። ‪#‎ethioDAAWA‬
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment