Allah leduachen miste melashochᴴᴰ┇አላህ ለዱዓችን ሚሰጠው ምላሾችᴴᴰ




1,562 Views

Published

Don't forget to shareሼር ማረግዎን እንዳይረሱተመሳሳይ ቪዲዎችን ለማግኘት ከስር ያሉትን ሊነኮች ይክፈቱ https://www.facebook.com/betibebhttp://www.youtube.com/user/abubekerseid1?sub_confirmation=1----------------------------------------­----------------------------------------­----አቢ ሰዒድ አልኹድሪ በዘገቡት ሀዲስ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- አንድ ሙስሊም ወንጀልና ዝምድና መቁረጥ የሌለበት ዱዓ አያደርግም አላህ ከሶስት ነገሮች አንዱን ቢሰጠው እንጂ፡፡ ወይ የለመነው ነገር ይፈጥንለታል፣ ወይም ለመጪው ዓለም ይቀመጥለታል ወይም ተመጣጣኝ የሆነ መጥፎ ነገር ይወገድለታል፡፡

Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment