BBN - BBN RADIO TODAY JAN 1 2013




3,486 Views

Published
The systematic abuse on higher education turned to an open dismissal push for Bahir Dar university Muslim students.
We have also an interview with the solution finder committee lawyer Ato Temam Ababulgu, click the link to listen the program.
የታሰሩት ኮሚቴዎች ጠበቃ አቶ ተማም የሰጡት ቃለ መጠይቅ
የባህርዳር ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች በእስልምና ሃይማኖት ተከታይነታቸው ብቻ እራሱን ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ እያለ በሚጠራው የወያኔ ስረአት ተዕዛዝ ከትምህርት ገበታቸው ተፈናቀሉ።
ይህ የወያኔ እርምጃ በሌሎች ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እየተነገረ ነው።
በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለአመታት ስሰግዱበት የነበረዉ ቦታ ላይ እንዳይሰግዱ ተከለከሉ፡፡ ፈተና በደረሰበት ሰአት በሶላትና በሂጃብ ሰበብ በርካታ ተማሪዎች ተባርሯል፡፡ ሌሎችም ማስፈራሪያ እንግልት ማስጠንቀቂያ ተሰጥታቸዋል፡፡ 
Category
BBN BROADCASTING NETWORK
Be the first to comment