የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች የሆነው ያህያ ቱሬ የኮከብ ተጫዋች ሽልማት ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም በ ማለት ሽልማት አልቀበልም አለ!!

በእንግሊዝ ፕሪሚየም ሊግ ለማንችስተር ሲቲ ቡድንና ለኮትዲቭዋር ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነው ያህያ ቱሬ ቡድኑ ከኒውካስትል ጋር አድርጎት በነበረው ጫወታ ጥሩ እንቅስቃሴ በማሳየቱ ኮከብ ተጫዋች ተደረጎ ቢመረጥም የቀረበለትን ሽልማት አልቀበልም ብሏል።ስካይ ስፖርትስ የተባለው ቻናል ከጫወታው በኌላ ኮከብ አድርጎ እንደመረጠው አሳውቆት ሽልማቱን እንዲቀበል ጠርቶት የነበረ ሲሆን ሽልማቱ አስካሪ መጠጥ የነበረ በመሆኑ እኔ ሙስሊም ነኝ ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም በ ማለት ሽልማቱን የማይቀበል መሆኑን ገልጾላቸዋል። አላህ ይጨምርለት !!! አሚን !!!
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular