be adewa muslimoch bemskid selat hone quran tekelekelu gud eko newu

የአድዋ ሙስሊሞች በመስጂዳቸው ሰላት መስገድም ሆነ ቁርኣን መቅራት ተከለከሉ አድዋ አካባቢ የሚኖሩ ሙስሊሞች በመስጂድ ውስጥ ሰላት መስገድም ሆነ ቁርኣን መቅራት አትችሉም ተብለው መታሠራችን እና በፍርድ ቤት ትህዛዝ እያንዳንዳቸው 800 ብር ተቀጥተው ከዚህ በኋላ በስፍራው መስገድም ሆነ ቁርአን መቅራት እንደማይችሉ ተነግሮአቸው መለቀቃቸውን ገለፁ፡፡
Be the first to comment

Latest Articles

Most Popular