Gud Gud!!! ye mejlis presidant ato ahmedin chelo ye ebdet besheta melekfachewun menchoch astawequ

የህዝብ ዉክልና የሌለዉ የህገ ወጡ የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የነበሩት አቶ አህመዲን አብዱላሂ ጨሎ በእብደት በሽታ መለከፉቸዉን ምንጮቻችን አረጋገጡ:: የጨሎ የልጅ ልጅ የሆኑት አህመዲን አብዱላሂ በገጠማቸዉ የእብደት በሽታ ከአ.አ በድብቅ ወደ ትዉልድ ቦታቸዉ ሀረር ኮምቦልቻ መወሰዳቸዉን ለማወቅ ተችሏል:: በአሁኑም ሰአት ሀረር ኮምቦልቻ በሚገኘዉ የአቶ አህመዲን አብዱላሂ ሼህ በሆኑት ሼህ መሀመድ ሷሊህ ሀድራ ላይ ለህክምና እንደሚገኙ የቤተሰብ ምንጮች አስታዉቀዎል:: ሼህ መሀመድ ሷሊህ ታዋቂ የአህባሽ ሼህ ሲሆኑ የተለያዩ ባህላዊ መድሀኒቶችን እንደሚሰጡ ለማወቅ ተችሏል:: አቶ አህመዲን አብዱላሂ እራሳቸዉን በመርሳታቸዉ እጅና እግራቸዉ በሰንሰለት ታስሮ እንደሚገኝ የአይን ምስክሮችና የቅርብ ቤተሰባቸዉ ለምንጮቻችን ገልፀዎል:: ወደ ሼህ መሀመድ ሷሊህ ሀድራ ቦታ ለመግባት ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ሲሆን ወደ ሀድራዉም ለዚያራ የሚገቡ ሰዎች አቶ አህመዲን ወዳሉበት ክፍል መግባት የማይፈቀድላቸዉ ሲሆን ማንኛዉም ሰዉ ፎቶግራፍ እና የሞባይል ስልክ ይዞ መግባት እንደማይፈቀድ በቦታዉ የተገኙ ምንጮቻችን ገልፀዎል:: የሀድራዉ ቦታም ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገለት እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል:: የአቶ አህመዲን አብዱላሂ በእብደት በሽታ መለከፉቸዉን እና በሰንሰለት እጅና እግራቸዉ መታሰሩን ለመደበቅ ቢሞከርም የሀረር ሙስሊም እየሰማባቸዉ በመሆኑ ሌላ ቦታ ለመዉሰድ ማሰባቸዉን የቤተሰብ ምንጮች አመልክተዎል:: ይህ ዜና በሁሉም ጆሮ መድረሱ ያስደነገጣቸዉ የአቶ አህመዲን አብዱላሂ ደጋፊ ቤተሰቦች አንድ ወንድሙና የአጎቱ ልጅ"አቶ አህመዲን አብዱላሂ ሀረር ኮምቦልቻ የመጡት ለረመዷን ፆም ነዉ" በማለት ማስተባበያ በመስጠት ለመደበቅ እየሞከሩ እንደሚገኙ የቤተሰብ ምንጮች ተቁመዎል
Be the first to comment

Latest Articles

Most Popular