teqlay minsiter Melses zenawi sele ahbash be parlam tenagere

መለስ ዜናዊ ብቻውን በሚያስተዳድረው ፓርላማ የሕዝበ ሙስሊሙን ጥያቄ በራሳቸው መንገድ ተርጉሞታል በንግግሩ ውስጥ በተደጋጋሚ ሲያነሳው የነበረው አንዱን ሱፊያ አንዱን ሰለፍያ እያለ መከፋፈል ነው የማከረው በተጨማሪ ምንም በማይገናኝ መልኩ የኛን ጥያቄ በአሁን ጊዜ እንደ ግብፅ የመን ቱኒዚያ ሊቢያ ከመሳሰሉት ሀገሮች ጋር በማገናኘት እስላማዊ አስተዳደር ይፈልጋሉ ብሎ ተናግሮአል we will post the video soon
Be the first to comment

Latest Articles

Most Popular