ኡስታዝ አብዲ ሽኩር በሽብርተኝነት ተከሰሰ

ethiopia federal courthouse የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በአብደዲ ሽኩር ላይ በሽብርተኝነት ክስ ተመሰረተበት፡፡

 

      ልደታ የሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በሽብርተኝነት ክስ የመሰረተባቸው ሰዎች ቁጥር አብዲ ሽኩርን ጨምሮ 11ናቸው፡፡

      ከተከሳሾቹ መካከል አንደኛው ኬኒያዊ ሲሆን ቀሪዎቹ ኢትዮጲያውያን ሙስሊምች ናቸው፡፡

      አብዲ ሽኩር አራተኛ ተከሳሽ ሆኖ የቀረበ ሲሆን አቃቢ ህግ ለክሱ ማስረጃ ያላቸውን ዝርዝር ጉዳዮች በፅሁፍ አቅርቧል፡፡

      ፍርድ ቤቱ ኡስታዝ አብዲ ሽኩር በክሱ ላይ የመከላከያና የተቃውሞ ማስረጃዎቹን እንዲያቀርብ ለሚያዚያ 22/2004 ቀጠሮ መስጠቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡

Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular