የህዝበ ሙሰሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች መኖሪያ ቤት መከበቡን ምንጮቻችን አስታወቁ

የህዝበ ሙሰሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የኡስታዝ አቡበከር አህመድ የኡስታዝ አህመዲን ጀበል እና የኡስታዝ አህመድ ሙሰጠፉ መኖሪያ ቤት መከበቡን ምንጮቻችን አስታወቁ::እንዲሁም የታላቁ አሊም ዶ/ር ጄይላኒ ኸድር,የዶ/ር አብደላ እና የዶ/ር ከማል መኖሪያ ቤትም በፌደራል ፖሊስ መከበቡን ምንጮቻችን አስታዉቀዎል!! በዱአ እንበራታ!!!እንዲሁም የ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በት በ አተሻ ላይ ነዉ 
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular